ሚዜዎቹ

ከውክፔዲያ

ሚዜዎቹኢትዮጵያ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ነው። ፊልሙ በሀገሪቱ ሲኒማ ቤቶች ረዥም ጊዜ የቆየ ሲሆን በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል።