ሚያዝያ

ከውክፔዲያ
የሚያዝያ ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

ሚያዝያ የወር ስም ሆኖ በመጋቢት ወር እና በግንቦት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስምንተኛው የወር ስም ነው።

«ሚያዝያ» ከግዕዙ «አኅዘ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1]

ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረሙደ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ፓ-ኤን-ረነኑተት» (የረነኑተት ወር) መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርኤፕሪል መጨረሻና የመይ መጀመርያ ነው።


በሚያዝያ ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገራት



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
  1. ^ The Ethiopic Calendar