ማራጦስ

ከውክፔዲያ

ማራጢዮስ (ግሪክ፦ Μαραθιος ሮማይስጥMarathus) በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአፒያ (በኋላ ሲክዮን) ንጉሥ ነበር።

ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች ማራጢዮስ 20 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ።[1][2]ማራጦኒዮስ በኋላ እና ከተከታዩ ኤቂውረውስ በፊት ገዛ። በፓውሳኒዩስ ጽሑፍ ግን ከኦርጦፖሊስ ቀጥሎ ያለው ቅድም-ተከተል ከሌሎች ምንጮች ይለያያል፤ ማራጦስም በዚያ አይጠቀሰም።

በጀሮም ዜና መዋዕል ዘንድ፣ የዴውካልዮን ጐርፍና የፋይጦን እሳት በዚሁ ዘመን ፬ኛው ዓመት በግሪክ አገር ላይ ደረሱ፤ በ፯ኛውም ዓመት ተስቦ በአይቲዮፒያ ይዘገባል።

ቀዳሚው
ማራጦኒዮስ
አፒያ ንጉሥ
1800-1780 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኤቂውረውስ
  1. ^ የአውሳብዮስ ዜና መዋዕል
  2. ^ የጀሮም ዜና መዋዕል