Jump to content

ማቀዝቀዣ

ከውክፔዲያ
በሩ የተከፈተ ማቀዝቀዣ
An early electric refidgerator, with a cyclindrical heat exchanger on top. Now in the collection of Thinktank, Birmingham Science Museum.

ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ከሙቀት ከማያስተላልፍ ክፍልና ከሙቀት ፐምፕ (የኬሚካል ወይንም ሜካኒካል) ሙቀትን ከውስጥ ወደውጭ ከሚልክ ክፍል የሚሰራ ነው። ምግብንም ሆነ ሌላን እቃ ሲያቀዘቅዝ፣ ከውስጣቸው ያለውን ሙቀት በሙቀት ፐምፑ ተጠቅሞ ወደውጭ ከባቢው አየር በመላክ ነው። በአደጉ አገሮች ምግብ እንዳይበላሽ እንደ ዋና ዘዴ ተደርጎ ይጠቅማል ምክንያቱም የሙቀት ማነስ የባክቴሪያን መራባት ስለሚቀንስ።

በፍሪጅና በፍሪዘር ያለው ልዩነት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፍሪጅ፦ ውሃ ወደበረዶነት ከሚቀየርበት ቴምፕሬቸር በትንሹ ከፍ ያለ ቴምፕሬቼር ውስጡ ሲገኝ ፍሪዘር፦ ደግሞ ከውሃ ወደበርዶነት ከሚቀየርበት ቴምፕሬቸር ዝቅ ያለ ቴምፕሬቸር አለው።