ማትያስ ከተማ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search


ማትያስ ከተማ(ወለላዬ) የእኔ ሽበት የተባለ የግጥም ምጽሐፍ የጻፈ ሲሆን በድረ ገጾች ላይ በሚጽፋቸው ግጥሞች ይታወቃል። ግጥሞቹን የሚጽፋቸው ወለላዬ በሚል የብዕር ስም ነው። ከታች የተዘረዘሩት ግጥሞቹ ከብዙ ጥቂቶቹ ሲሆኑ የሮብዕ ግጥሞች በሚል ለሁለት ዓመት ያህል አጫጭር ግጥሞች ለአንባብያን በኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ ላይ አስነብቧል አጫጭር ልብ ወለድ ጽሁፎቹንም ያቀርባል። ነዋሪነቱ በስዊድን ነው።

 • እሳቱን እናጥፋ (ወለላዬ)
 • የኛ ሰው ሊቁ ... (ወለላዬ)
 • ስደት ተወኝ (ወለላዬ)
 • ካሣን አትቀስቅሱት!! (ወለላዬ)
 • ለጥበብ ሰው እዘኑለት (ወለላዬ)
 • እህ ዛዲያማ! (ወለላዬ)
 • የሙዚቃ አባዜ (ወለላዬ)
 • ካሣን አትቀስቅሱት!!! (ወለላዬ)
 • ይድረስ ለአቶ መለስ (ወለላዬ)
 • አይ ሽብሬ!!! (ወለላዬ)
 • አጋዚና ሰይጣን (ወለላዬ)
 • የኔ ሽበት (ከወለላዬ)
 • ጀግና አይደለንም ወይ? (ከወለላዬ)
 • የፈና ጅራ የፈና ጅርቱ (ከወለላዬ)
 • እህ ዛዲያማ! - ቅጽ ፪ (ከወለላዬ)
 • በድል እንግባ! (ከወለላዬ)
 • እኔም አለኝ ሕልም (ከወለላዬ)
 • ተኩስ አቁም ይደረግ! (ከወለላዬ)
 • እኛም ቃል ገብተናል! (ወለላዬ)
 • ድምፃችን ይሰማ! (ወለላዬ)
 • የት ይሆን መድረሻው? (ወለላዬ) ቅ
 • በአንድነትህ ፅና (ወለላዬ - በድምፅ)
 • የነፃነት እልህ (ወለላዬ)
 • እንነሳ በቃ! (ወለላዬ)
 • «እኔ ላንቺ ብዬ …» (ወለላዬ)
 • እኔና አንቺ ....ቁ. 1 እና 2
 • ዳሪና ቀባሪ ስው አይደለም አለኝ
 • እኛም እንዳንሰቅለው
 • የዛ ሰውዬ ድምጽ
 • እኔን ስቀሏት
 • ደግሞ ደፈረሰ ሰልፍ ልውጣ

ከግጥሞቹ ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው።