Jump to content

ማናልሞሽ ዲቦ

ከውክፔዲያ

ማናልሞሽ ዲቦ ኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ባሕላዊ እና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ትታወቃለች።

== የህይወት ታሪክ

ማናለሙሽ ዲቦ እጅግ ተወዳጅ ባህላዊ ሙዚቃ ተወዳጅ ነበረች። ትውልድና እድገቷ በገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል ሲሆን በጎጃም ክፍለሀገር በአቸፈር በአባይ ወንዝ ዳር ነበር።

የስራ ዝርዝር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አልበሞች

  • አሳ በለው
  • አትንኩብኝ
  • አውደአመት