Jump to content

ማኦኢዝም

ከውክፔዲያ

ማኦኢዝም (በቻይንኛ 毛泽东思想) ይህ በ1976 እስከ ሞቱበት ጊዜ ድረስ የቀጠለው በአምባገነኑ ማኦ ዜዱንግ ስር የነበረው የቻይና ይፋዊ አስተሳሰብ ነበር። እ.ኤ.አ. ከ1966 እስከ 1976 በስልጣን ዘመናቸው የባህል አብዮት በመባል የሚታወቀው ከፍተኛ የፖለቲካ ጭቆና ተካሂዶ ከ40 እስከ 70 ሚሊዮን ለሚደርሱ ሰዎች ሞት ምክንያት ሆኗል [1]

ማኦ ዜዱንግ

በተጨማሪም ተመልከት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  1. Michael Schoenhals, ed., China's Cultural Revolution, 1966—1969: Not a Dinner Party (Armonk, N.Y.: M.E. Sharpe, 1996. An East Gate Reader). xix, 400p.