ማጓጓዝ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

መጓጓዝ ወይም በእንግሊዝኛtransportation ሲሆን የሰዎች እና የእቃዎች ከቦታ ቦታ እንቅስቃሴ ነው። የመጓጓዣ መንገዶች የሚባሉት የአየር መጓጓዣየየብስ መጓጓዣየባህር መጓጓዣየባቡር መጓጓዣየገመድ መጓጓዣ፣ የቱቦ እና የጠፈር መጓጓዣን ያጠቃልላል።