Jump to content

ምሥራቅ አፍሪካ

ከውክፔዲያ
(ከምስራቅ አፍሪካ የተዛወረ)

ምሥራቅ አፍሪካአፍሪካ ምሥራቅ ያለው አውራጃ ነው። በተመድ ትርጒም፣ 18 አገራት ይጥቅልላል፣ እነርሱም ታንዛኒያኬንያኡጋንዳርዋንዳቡሩንዲደቡብ ሱዳንጅቡቲኤርትራኢትዮጵያሶማሊያኮሞሮስሞሪሸስሲሸልስሞዛምቢክማዳጋስካርማላዊዛምቢያዚምባብዌ እና ፪ የፈረንሳይ ደሴት ግዛቶች፣ ሬዩንዮንማዮት ናቸው።

ደቡብ የሱዳን የመጨረሻዋ ሀገር ነች።