ምባባኔ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
የምባባኔ ሥፍራ በስዋዚላንድ

ምባባኔ (Mbabane) የስዋዚላንድ ዋና ከተማ ነው። የመንግሥት መቀመጫ ወዲህ ከማንዚኒ1894 ዓ.ም. ተዛወረ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 70,000 (1995 ዓ.ም.) ሆኖ ይገመታል። ከተማው 26°20′ ደቡብ ኬክሮስ እና 31°08′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።