Jump to content

ምእራብ ጎጃም

ከውክፔዲያ

ምዕራብ ጐጃም ዞን

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

¤ የዞኑ ዋና ከተማ፡- ፍኖተ ሰላም

¤ የወረዳዎች ብዛት፡- 12

¤ የከተማ አስተዳደሮች ብዛት፡- 5

o ቡሬ

o ፍኖተ ሰላም

o ደምበጫ

o ቡሬ

o ደምበጫ

¤ የቀበሌዎች ብዛት፡- 370

  • የገጠር፡- 328
  • የከ ተማ፡-42

¤ በዞኑ ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ብዛት፡- 2,714,017

  • ወንድ 1,364,143
  • ሴት 1,349,874

የሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል።

ቁ.ርወረዳየሕዝብ ቁጥርዋና ከተማየህዝብ ቁጥር
- ምእራቅ ጎጃም ዞን2,614,450
1 ሰሜን አቸፈር206,658
ቁንዝላ5,745
2 ባህር ዳር ዙሪያ196,766
+,093
3 ይልማና ዴንሳ234,269
አዴት23,559
4 ሰሜን ሜጫ317,963
ማራዊ22,959
5 ደቡብ ሜጫ252,362
ገርጨጭ1,545
6 ሰከላ150,376
ግሽ አባይ8,331
7 ቋሪት124,309
ግበዝ ማርያም5,838
8 ደጋ ዳሞት165,063
ፈረስ ቤት8,233
9 ደምበጫ141,912
የጨረቃ1,366

ደምበጫ 16,244

10 ጃቢ ጣህናን159,034
ፍኖተ ሰላም5,668
11 ቡሬ158,074
ቡሬ25,084
12 ወንበርማ109,908
ሽንዲ13,036
13 ጎንቻ115,529
ጎንጂ ቆለላ5,227
14 ደቡብ አቸፈር148,784
ዱርቤቴ14,473
15 ፍኖተ ሰላም31,842
ፍኖተ ሰላም31,847

¤ የወረዳው ስም የወረዳው ዋና ከተማ

  1. ሰሜን ሜጫ - መርዓዊ * ብራቃት
  2. ደቡብ ሜጫ - ገርጨጭ * ዳጊ
  3. ደምበጫ - የጨረቃ * ደምበጫ * አዲስ አለም
  4. ቡሬ ዙሪያ - ቡሬ
  5. ወንበርማ - ሺንዲ
  6. ጃቢ ጣህናን - ፍኖተ ሰላም *ማንኩሳ
  7. ባህር ዳር ዙሪያ - ባህር ዳር
  8. ደጋ ዳሞት - ፈረስ ቤት
  9. ሰከላ - ግሽ ዓባይ
  10. ቋሪት - ገበዘ ማርያም
  11. ሰሜን አቸፈር - ሊበን * ቁንዝላ * ይስማላ * ፈንዲቃ
  12. ደቡብ አቸፈር - ዱርቤቴ * ዲላሞ
  13. ይልማና ዴንሳ - አዴት
  14. ጐንጅ ቆለላ - አዲስ አለም