ሥነ ንዋይ
Appearance
(ከምጣኔ ሀብት የተዛወረ)
ሥነ ንዋይ የምጣኔ ሀብት ጥናት ነው።
በእንግሊዝኛ «economy» /ኢኮኖሚ/ ለ«ምጣኔ ሀብት» እራሱ ሲያመልከት፣ የምጣኔ ሀብት ጥናት ወይም «ሥነ ንዋይ» ትርጓሜ «economics» /ኤኮኖሚክስ/ ነው።
ከምጣኔ ሀብት አስተሳሰብ በስተጀርባ ያለው አበይት ምክኒያት 'እጥረት' ነው። የተፈጥሮ ሃብት አላቂነትና የሰው ልጅ ያልተገደበ ፈላጎት ተጣምረው ለምጣኔ ሀብት አስተሳሰብ አስፈላጊነት አስተዋጽኦ ምጣኔ ሀብት ባህሪ አበርክተዋል። የዚህ አስተሳሰብ ፈልሳፊዎች፦
- አዳም ስሚስ (ነጻ ገበያ)
- ሪካርዶ (በ ሃራት መካከል ስላለው ትስስር)
- ጆን ሎክ
- ሚልተን ፍሪድማን ኬይንስ
ሊጠቀሱ ይችላሉ።
ስልጣኔ