ሞስኮ
ከውክፔዲያ
በታሪክ ሞስኮ መጀመርያው የሚዘገበው በ1139 ዓ.ም. ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 10,672,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 10,101,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 55°45′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°42′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ! |