ረጅም ልቦለድ
Appearance
የረጅም ልቦለድን ምንነት በቀላሉ እንዲህ ነው ብሎ ለመግለጽ ያስቸግራል። የተለያዩ ምሁራን እንደየ እውቀታቸው፣ አመለካከታቸው እና ፍልስፍናቸው እንዲሁም እንደሚከተሉት ርዕዮተ አለም በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ብያኔዎችን ሰጥተዉታል።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
ረጅም ልቦለድ ከተሰጡት የተለያዩ ፍቾችን መሠረት በማድረግ የሚከተለዉን ሀሳብ ጠቅለል አርጎ ማቅረብ ይቻላል።
'ረጅም ልቦለድ ብዛት ካላቸዉ ቃላትና ሀረጋት÷እንዲሁም አንድ አበይት ርዕስ ይዞ በዛ ርዕሰ ስር ሌሎች ንዑስ-አርዕስት በማካተት የፀሀፊዉን ልቦለዳዊ ስነ-ፅሁፍ የሚቀርብበት የ ልቦለድ ዓይነት ነዉ'በማለት በcherubseven (ኪሩቤል) ቀርቦል።