ሪክ ማላምብሪ እንግሊዝኛ: Rick Malambri (የተወለደው ኖቬምበር 7 እ.አ.አ. 1982) የአሜሪካ ተወላጅ ይርሆንር ሞዴል እና ታዋቂ የፊልም ተዋናይ ነው። [1] ሪክ ማላምብሪ በተለይም እ.አ.አ. በ2010 የተለቀቀው ስቴፕ አፕ ስሪዲ እንግሊዝኛ: Step Up 3D ፊልም ላይ በመተወን ታዋቂነትን አትርፏል።