ሮጤክታይድ ማክ ማይን
Jump to navigation
Jump to search
ሮጤኽታይድ ማክ ማይን በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ995 እስከ 970 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።
የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የሮጠኽታይድ ዘመን ለ25 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ995 እስከ 970 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)