Jump to content

ሰሜን ሸዋ

ከውክፔዲያ

ሰሜን ሸዋ ዞንአማራ ክልል ከሚገኙት 12 ዞኖች አንዱ ነው። የዞኑ ርዕሰ መስተዳደር በደብረ ብርሃን ከተማ ይገኛል። ዞኑን በሰሜን ሰሜን ወሎ፣ በሰሜን ምዕራብ ደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ምስራቅ ጎጃም እንዲሁም በደቡብ ሰሜን ሸዋኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን እና የኦሮሚያ ክልል በምስራቅ አፋር ክልል ያዋስኑታል። ዞኑ በ 23 ወረዳዎች የተዋቀረ ነው።

ሰሜን ሸዋ ዞን

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

¤ የዞኑ ዋና ከተማ፡- ደብረ ብርሃን

¤ የወረዳዎች ብዛት፡- 23

¤ የከተማ አስተዳደሮች ብዛት፡- 5

o ደብረ ብርሃን

o ሸዋ ሮቢት

o [[]]

o [[]]

o [[]]

o [[]]

¤ የቀበሌዎች ብዛት፡- 436

  • የገጠር፡- 388
  • የከተማ፡- 58

¤ በዞኑ ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ብዛት፡- 2,011,197

  • ወንድ 1,015,928
  • ሴት 995,269

የሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል።

ተ.ቁ ወረዳ የሕዝብ ቁጥር ዋና ከተማ የህዝብ
- ደቡብ ጎንደር ዞን 2,239,077
1 እብናት 238,914
እብናት 14,750
2 ሊሞከምከም 217,029
አዲስ ዘመን 19,803
3 ፎገራ 249,826
ወረታ 26,082
4 ፋርጣ 251,047
ክምር ድንጋይ 6,007
5 ላይ ጋይንት 225,830
ነፋስ መውጫ 24,112
6 ታች ጋይንት 111,004
አርብ ገበያ 9,832
7 ስማዳ 247,372
ውጋዳ 12,663
8 ምስራቅ እስቴ 229,133
እስቴ 17,084
9 ምእራብ እስቴ 130,504
ጃራ ገዶ 2,694
10 ደራ 270,100
ሀሙሲት 8,745
11 ደብረ ታቦር 68,318
ደብረ ታቦር 68,326
12 ታች ጋይንት 111,004
አርብ ገበያ 9,832
13 ስማዳ 247,372
ውጋዳ 12,663
14 ምስራቅ እስቴ 229,133
እስቴ 17,084
15 ምእራብ እስቴ 130,504
ጃራ ገዶ 2,694
16 ደራ 270,100
ሀሙሲት 8,745
17 ደብረ ታቦር 68,318
ደብረ ታቦር 68,326
18 ታች ጋይንት 111,004
አርብ ገበያ 9,832
19 ስማዳ 247,372
ውጋዳ 12,663
20 ምስራቅ እስቴ 229,133
እስቴ 17,084
21 ምእራብ እስቴ 130,504
ጃራ ገዶ 2,694
22 ደራ 270,100
ሀሙሲት 8,745
23 ደብረ ታቦር 68,318
ደብረ ታቦር 68,326

¤ የወረዳው ስም የወረዳው ዋና ከተማ ህዝብ ቁጥር

  1. ሚዳ ወረም 51,206 + 50,794 = 102,000 ~ ሬማ 2,224 + 2,403 =4,627
  2. መርሀቤቴ 69,892 + 68,319 = 138,211 ~ አለም ከተማ 6,368 + 6,434 = 12,800
  3. እንሳሮ 32,409 + 30,745 = 63,154 ~ ለሚ 1,826 + 2,062 = 3,888
  4. ሞረትና ጅሩ 51,949 + 49,498=101,447 ~ እነዋሪት 4,194 + 4,134= 8,328
  5. መንዝ ጌራ ምድር 64,156 + 67,247 = 131,403 ~ መሀል ሜዳ 6,558+7,028=13,586
  6. ግሼ 33,005+33,664=66,669 ~ ራቤል 1,767+1,642=3,409
  7. አንፆኪያና ገምዛ 43,280+43,793=87,073 ~ መኮይ 3,993+4,142=8,135
  8. ኤፍራታና ግድም 61,119+60,189=121,308 ~ ካራቆሬ 2,147+2,376=4,523
  9. መንዝ ማማ ምድር 45,816+46,842=92,658 ~ ሞላሌ 3,885+4,119=8,004
  10. ጣርማበር 46,839+45,698=92,537 ~ መዘዞ 893+1,107=2,000
  11. ሞጃና ዋደራ 38,073+37,321=75,394 ~ ሰላድንጋይ 1,496+1,548=3,044
  12. ቀወት 66,962+63,183=130,145 ~ ሸዋ ሮቢት 10,906+10,693=21,599
  1. አንጎለላ ጠራና አሳግር 45,462+44,071=89,533 ~ ጫጫ 2,476+2,811=5,287
  2. አሳገርት 26,667+25,614=52,281 ~ ጊናገር 793+778=1,571
  3. አንኮበር 42,080+40,977=83,057 ~ አልዩ አምባ 1,143+1,230=2,373
  4. ሃገረ ማርያምና ከሰም 30,742+29,068=59,810 ~ ሾላ ገበያ 1,354+1,333=2,687
  5. በረሃት 19,320+18,769=38,089 ~ መተተህ ቢላ 2,378+2,511=4,889
  6. ምንጃርና ሽንኮራ 72,973+67,666=140,639 ~ ባልጪ 1,233+1,254=2,487
  7. ባሶና 66,765+63,638=130,403 ~ ጉዶ በርት 696+803=1,499
  8. ደብረ ብርሃን 38,914+41,244=80,158 ~ ደብረ ብረሃን 38,919+41,248=80,167
  9. መንዝ ቀያ ገብርኤል 24,927+25,241=50,168 ~ ዘመሮ 1,607+1,616=3,223
  10. መንዝ ለላሎ ምድር 9,307+9,331=18,638 ~ +
  11. ሳያ ድብርና ዋዩ 34,065+32,357=66,422 ~ ደነባ 2,731+2,827=5,558

እነዚህ ወረዳዎች እና የወረዳ ዋና ከተሞች ናቸው።