ሰርቢያ

ከውክፔዲያ

Република Србија
Republika Srbija
የሰርቢያ ሬፑብሊክ

የሰርቢያ ሰንደቅ ዓላማ የሰርቢያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Боже правде / Bože pravde

የሰርቢያመገኛ
የሰርቢያመገኛ
ዋና ከተማ በልግራድ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ሰርብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
አሌክሳንዳር ቩቺች
አና ብርናቢች
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
88,361 (111ኛ)
0.13
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
 
7,058,322 (104ኛ)
ገንዘብ ዲናር
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +381
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .rs
.срб


ሰርቢያ (ሰርብኛ: Србија / Srbija)፣ በይፋ የሰርቢያ ሬፑብሊክ (ሰርብኛ፦ Република Србија / Republika Srbija) በደቡብ-ምሥራቅ አውሮጳ የሚገኝ አገር ነው።

ኮሶቮ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቀይ፦ ኮሶቮን ያማይቀበሉት አገሮች፤ አረንጓዴ፦ የሚቀበሉት አገሮች

2000 ዓ.ም. ኮሶቮ የሚባል ክፍላገር ነጻነቱን አዋጀ። ይህ አድራጎት በብዙ አገሮች ቢቀበልም በሌሎች አገሮች ግን አልተቀበለም። በተለይ ሰርቢያና ሩሲያ አልተቀበሉም።