ሰይቭ ዘ ኦቨርታይም (ፎር ሚ)

ከውክፔዲያ
«ሰይቭ ዘ ኦቨርታይም (ፎር ሚ)»
ግላዲስ ናይት ኤንድ ዘ ፒፕስ በ1981 እ.ኤ.አ.
ግላዲስ ናይት ኤንድ ዘ ፒፕስ ዘፈን ከቪዠንስ አልበም
የተለቀቀው 1983 እ.ኤ.አ.
ስልት ቡጊ ሙዚቃ
ርዝመት 6:35
ቋንቋ እንግሊዝኛ
ግጥም በበ ናይትግላዲስ ናይት፣ J. Gallo, R. Smith, S. L. Dees
ቅንብር ኮለምቢያ ሬኮርድስ


«ሰይቭ ዘ ኦቨርታይም (ፎር ሚ)» (Save the Overtime (For Me)) ከ1983 እ.ኤ.አ. (1975 ዓም) የሆነ የግላዲስ ናይት ኤንድ ዘ ፒፕስ ነጠላ ዘፈን ነው። ከአልበማቸው ቪዠንስ ነው። በዚያው አመት በአሜሪካ እስከ #66 ሥፍራ፣ በአር ኤንድ ቢ ዝርዝር እስከ #1 ድረስ ፈለቀ።