ሱንግክዩንኳን ዩኒቨርሲቲ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ትምህርት አዳራሽ

ሱንግክዩንኳን ዩኒቨርሲቲሶውልደቡብ ኮርያ የሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ነው።

በዘመናት ላይ ብዙ ስሞች ኖረውታል፦

  • 364 ዓም. - ታይሃክ
  • 674 ዓም. - ጉክሃክ
  • 985 ዓም - ጉክጃጋም
  • 1290 ዓም - ሰንግዩንጓን
  • 1350 ዓም - ጉክጃጋም
  • 1354 ዓም - ሱንግዩንጓን
  • 1391 ዓም - ሱንግክዩንኳን
  • 1902 ዓም - ግዩንግሃኰን
  • 1937 ዓም - ሱንግክዩንኳን

መጀመርያው የተመሠረተው በ364 ዓም በንጉሥ ሶሱሪም ሲሆን የኮንፉክዩስ ተቋም ነበረ።