ስዌዝ ቦይ

ከውክፔዲያ
(ከሱዌዝ ቦይ የተዛወረ)
ስዌዝ ቦይ

ስዌዝ ቦይግብጽ ውስጥ የሚገኝ ቦይ ሲሆን መርከቦች ከሜድትራኒያን ባሕርና ከቀይ ባሕር መካከል በአጭር መንገድ እንዲተላለፉ ያስችላል። መቆፈሩ በፈረንሳይ አገር ሰዎች በ1862 ዓም ተጨረሰ።