ሲታጠቡ እስከ ክንድ ሲታረቁ ከሆድ

ከውክፔዲያ

ሲታጠቡ እስከ ክንድ ሲታረቁ ከሆድአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቂም ሳይይዙ ሙሉ ዕርቅ ያስፈልጋል