ሲዮሞን ብሬክ
Appearance
ሲዮሞን ብሬክ በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ650 እስከ 644 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።
የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የሲዮሞን ዘመን ለ6 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ650 እስከ 644 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)