ሳላዲን

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ሳላዲን ወይም ሰላሁዲን 1177 ዓም ግድም

ሳላዲን ወይም ሰላሁዲን (1129-1185 ዓም) ከ1163 እስከ 1185 ዓም ድረስ የግብጽና የሶርያ ሡልጣን እና የአዩቢድ ሥርወ መንግሥት መሥራች ነበር።