ሴጋ ጨዋታዎች ድርጅት

ከውክፔዲያ
የሴጋ ምልክት

ሴጋ (ጃፓንኛ: セガ እንግሊዝኛ: Sega) የጃፓን ቶክዮ ከተማ ትልቅ የቪዲዮ ጌም ድርጅት ነው። በአሜሪካ፣ በአውሮጳ እና ጃፓን ቢሮዎች አሉ። የሴጋ በአብዘኛው ዝነኛ ቪዲዮ ጌሞች የሶኒክ ተከከታይ ናቸው።