ስለ ኮከብ ግጥም
Appearance
ኮከብ የሚለው ቃል እኔ ይገርመኛል ከበበ ከወወ ምስጢሩ የሁለት ቃል ክበብ ብለው ክብነሽ ቢሏት ከዋው ብለው ደግሞ ተንቀሳቃሽ አሏት ይችን የጠፈር ፈርጥ የፀሀይ ሰራዊት ስታር የሚለውም የእንግሊዝ ቃል ከድሮ ኢንግሊሽ የመጣ ተብሏል የኦክስፎርድ ሳይንቲስት ሊቁ የእውቀት የሳይንስ ሰዎችም እንዲህ ተረጎሙት "ተቀጣጣይ ጋዞች እንደ ሀይድሮጅን ይች ኮከብ ይዛ አንድዳ እንደ ቤንዚን ሂሊየምን ሆነ ክብ ቅርፅን ይዞ መረጃውን ሰጠ ሳተላይት ታዞ"