ስሜን ኮርያ

ከውክፔዲያ

የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
조선민주주의인민공화국
朝鮮民主主義人民共和國

የስሜን ኮርያ ሰንደቅ ዓላማ የስሜን ኮርያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር 애국가

የስሜን ኮርያመገኛ
የስሜን ኮርያመገኛ
ዋና ከተማ ፕዮንግያንግ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ኮሪይኛ
መንግሥት

ፕሬዝዳንት
ፕሬዚዳንታዊ አምባ ገነንነት
ኺም ጆንግ፡ኡን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
120,540 (97ኛ)

4.87
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
25,155,317 (48ኛ)
ገንዘብ ስሜን ኮርያ ዎን (₩)
ሰዓት ክልል UTC +8:30
የስልክ መግቢያ 850
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .kp


ሰሜን ኮርያ በሙሉ መጠሪያ የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኮርይኛ조선민주주의인민공화국) በምስራቅ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን የኮርያን መሬት የሰሜን ክፍል ትይዛለች። የዚች ሀገር ዋና ከተማ መጠሪያ ፒዩንግያንግ ነው። በሁለቱ ኮርያዎች ማለትም በደቡብ ኮርያ እና ሰሜን ኮርያ መካከል እንደ ድንበር ሁኖ የሚያገለግል የጦር ቀጠና አለ። የአምኖክ ወንዝ እና የቱመን ወንዝ በሰሜን ኮርያ እና በቻይና መካከል እንደ ድንበር ሁነው ያገለግላሉ። ወደሰሜን ርቆ የሚገኘው የቱመን ወንዝ ክፍል ደግሞ ከሩስያ ጋር ለሚኖራት ድንበር ሆኖ ያገለግላል።

ስሜን ኮርያ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከሁለት ሌሎች አባላት እነርሱም ደቡብ ኮርያጃፓን ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም።

ምዕራባዊ ቅኝ ግዛትን እና ኢምፔሪያሊዝምን ከተቃወሙ እና በመላው አለም የተጨቆኑ እና ተወላጆችን ለመከላከል ከሚንቀሳቀሱት ጥቂት የእስያ ሀገራት አንዷ ነች።