Jump to content

ስሜን ጎንደር ዞን

ከውክፔዲያ

ሰሜን ጎንደር ዞን

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

¤ የዞኑ ዋና ከተማ፡- ደባርቅ

¤ የወረዳዎች ብዛት፡- 7

¤ የከተማ አስተዳደሮች ብዛት፡- 2

o ደባርቅ

o ደባት


¤ የቀበሌዎች ብዛት፡- __

  • የገጠር፡- __
  • የከተማ፡- __

¤ በዞኑ ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ብዛት፡- 865,146

  • ወንድ 435,746
  • ሴት 429,400

¤ የወረዳው ስም የወረዳው ዋና ከተማ

  1. ደባርቅ - ደባርቅ
  2. ደባት - ዳባት
  3. ጃን አሞራ - መካነ ብርሃን
  4. በየዳ - ድል ይባዛ
  5. ጠለምት - [[]]
  6. አዳርቃይ - አዲርቃይ * ዛሪማ
  7. ጠገዴ - ክርክር * ሰጋሉ * አዴት