ስነ ምህዳር

ከውክፔዲያ

ስነ ምህዳር የሕያዋን ነገሮች ግንኙነቶችና አካባቢዎች የሚያጥና የስነ ሕይወት ዘርፍ ነው።

ሌላ ስሙ ኢኮሎጂ (እንግሊዝኛ) ከጥንታዊ ግሪክኛ «ኦይኮስ» (መኖርያ ቤት) እና «ሎጎስ» (ጥናት፣ ቃል) በ1858 ዓም በጀርመን ሳይንቲስት ኤርንስት ኸክል ተፈጠረ።