ስዕል:Fitawurari Ayele Tessema.jpeg

ከውክፔዲያ

Fitawurari_Ayele_Tessema.jpeg(405 × 574 ፒክስል፤ መጠን፦ 37 KB፤ የMIME ዓይነት፦ image/jpeg)

በ1938 እ.ኤ.አ የጣሊያንን ጦር በቤዛሆ ድል ያደረገዉ የፊት አዉራሪ አየለ አባ ጓዴ ጦር ከትልቅ የሞራል መነሳሳት ፤መነቃትና ወኔ ጋር ታጀቦ በዚሁ ወቅት በተለያየ ቦታ በመንቀሳቀስ የፋሽስት ጣሊያንን ጦር ከጎንደር እስከ መተማ ባለዉ አቅጣጫ መዉጫ መግቢያ እያሳጣ በነበረበት ሰዓት በግንቦት 1938 እ.ኤ.አ በጎንደር መንገድ አዉጋና ጓንግ ወንዞች መካከል ወገሚት በምትባል ትንሽ ወንዝ ላይ ጀግናዉ አርበኛ ፊት አዉራሪ አየለ እና ጀግናዉ አርበኛ ልጅ አበራ ረዳ ጋር በመሆን በሜጀር መራ የሚመራዉን የፋሽስት ጣሊያን ሰራዊት በመደምሰስ ብዛት ያለዉ ጣሊያን በመግደል እና ብዙ ወታደራዊ ቁሳቁሶችንና የጦር መሳሪያ ማርከዉና አቃጥለዉ ታላቅ ጀብድ ለሃገራቸዉ ክብር ሰርተዋል፡፡ በዚህም ታላቅ ጀብዳቸዉ የሚከተለዉ ወታደራዊ ቀረርቶና ፉከራ ተገጥሞላቸዋል፡፡

አዉጋ ላይ ገዳይ ከመቃጠሪያዉ አደዛ ላይ ገዳይ ከመዛወሪያዉ ጓንግ ላይ ገዳይ ከመናሃሪያዉ ያባ ሙላት ልጅ ልቡን ያመነዉ እንደ ነሃሴ ጅኑ ከባድ ነዉ እንደ ሚካኤል መልኩ አማሪ ነዉ ተመልከት ብሎ ስቆ ገደለዉ ተመልከት ብሎ መታዉ በመቅሪያዉ፡፡

ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለእዉነተኛ ሃገር ወዳድ ጀግኖች አባቶቻቸን!!አሹ ዋሴ

የፋይሉ ታሪክ

የቀድሞው ዕትም ካለ ቀን/ሰዓቱን በመጫን መመልከት ይቻላል።

ቀን /ሰዓትናሙናክልሉ (በpixel)አቅራቢውማጠቃለያ
ያሁኑኑ14:15, 7 ኤፕሪል 2014በ14:15, 7 ኤፕሪል 2014 የነበረው ዕትም ናሙና405 × 574 (37 KB)Ashu wasie (ውይይት | አስተዋጽኦ)በ1938 እ.ኤ.አ የጣሊያንን ጦር በቤዛሆ ድል ያደረገዉ የፊት አዉራሪ አየለ አባ ጓዴ ጦር ከትልቅ የሞራል መነሳሳት ፤መነቃትና ወኔ ጋር ታጀቦ በዚሁ ወቅት በተለ...

የሚከተለው ገጽ ወደዚሁ ፋይል ተያይዟል፦

ተጨማሪ መረጃ