Jump to content

ስደት (አልበም)

ከውክፔዲያ
ስደት
ሐመልማል አባተ አልበም
የተለቀቀበት ቀን {2001 እ.ኤ.አ.
ቋንቋ አማርኛኦሮምኛ
አሳታሚ አመል ፕሮዳክሽንስ


ስደት በ2001 እ.ኤ.አ. የወጣ የሐመልማል አባተ አልበም ነው።

የዘፈኖች ዝርዝር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስትግጥምዜማርዝመት
1. «ስደት» ሞገስ ተካሞገስ ተካ6:43
2. «ይዳኘኝ ያየ» መሰለ ጌታሁንአበበ ብርሃኔ5:37
3. «ወይ ስቃይ» ሞገስ ተካሞገስ ተካ5:58
4. «በማተብህ ፅና» ግሩም ሐይሌሱራፌል አበበ5:26
5. «አዘንኩብህ» ሙሉጌታ አፈወርቅሙሉጌታ አፈወርቅ5:26
6. «በኒ» መሃሙድ አህመድ (ባህላዊ)መሃሙድ አህመድ (ባህላዊ)6:02
7. «መላ አጣሁ» ይልማ ገብረአብሞገስ ተካ4:40
8. «ከያኒው» ሞገስ ተካሞገስ ተካ5:06
9. «ሠርጌ» ተመስገን ተካሱራፌል አበበ5:42
10. «መትዋደድ ኡስጡቤ» ኢብራሒም ሀጂ (ባህላዊ)ኢብራሒም ሀጂ (ባህላዊ)3:51
11. «ተመስገን» ሱራፌል አበበተመስገን ተካ5:80