ሶርንኪሪ ስሪፕራቹዋብ (ጣይኛ፦ ศรคีรี ศรีประจวบ) (1946- 1972) ታይላንድ ዜማ ዘፋኝ ነበር እና ብዙ የታወቁ መዝሙሮች አሉት፡ Mon Rak Mae Klong, Naw Lom Thee Renoo, Khid Thueng Phi Mai የሚሉትን ጨምሮ።
እሱ በ 25 ዓመቱ ላይ በመኪና አደጋ ሞተ።