Jump to content

ሶርያ

ከውክፔዲያ
የአሁኑ ጦርነት - አረንጓዴ በዐመጸኞች / ቱርክ ሥራዊት፣ ብጫ በኩርድ ሥራዊት፣ ቀይ በሶርያ / ኢራቅ መንግሥት።

الجمهورية العربية السورية
/አል-ዠምሁሪያህ አል-ዐራቢያህ አስ-ሱሪያህ/
የሶርያ ዐረብ ሬፑብሊክ

የሶርያ ሰንደቅ ዓላማ የሶርያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የሶርያመገኛ
የሶርያመገኛ
ዋና ከተማ ደማስቆ
ብሔራዊ ቋንቋዎች አረብኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ባሻር አል-አሣድ
አደል ሳፋር
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
185,180 (88ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የእ.አ.አ. በ2014 ግምት
 
17,064,854 (53ኛ)
ገንዘብ የሶርያ ፓውንድ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +963
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .sy
سوريا.


ዘመናዊ ታሪክ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሶርያ በረጅሙ ታሪክ ላይ ኃያላት የሚታግሉበት የጦርነት ሜዳ አካባቢ ሆኖዋል። አሁንም ከ2003 ዓም ጀምሮ በብሔራዊ ጦርነት ተይዟል።

ኅዳር 20 ቀን 2009 ዓም፣ የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጀፕ ታይፕ እርዶዋን እንዲህ ብሏል፦

«ሥራዊታችን ወደ ሶርያ የገቡበት ምክንያት፣ የባሻር አል-አሣድን መንግሥት ለማስጨርስ ነው።»

ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ።

እስልምና ትንቢትሃዲስ ዘንድ፣ በስሜን ሶርያ የቱርክ ሥራዊት አሁን የያዙት መሬት የዚህ አለም መጨረሻ ውጊያ ቦታ መሆኑ ይነበያል። አገራት ግን ከ2300 ዓክልበ. ጀምሮ እስካሁን ድረስ ሶርያን ለመግዛት ተወዳደሩና ተዋጉ።