ሸክላ

ከውክፔዲያ

ሸክላ፣ የአፈር ውጤት ነው። የሸክላ ውጤቶች ፥የቤት ቁሳቁሶችን፣ እንደ ድስትገንቦማሰሮሰሀንኩባያ ወዘተ እንዲሁም ለግንባታ ፥ቤት፣ ግቢ አጥር የመሬት ምንጣፍ ወለሎችን ወዘተ ፤የተለያዩ ጌጣጌጦችን ቅርፃቅርፆችን ወዘተ የሚሰራበትና የሰው ልጅ ሥልጣኔ ከጀመረበት ጀምሮ እስከአሁን ያልተለየው የዕደጥበብ መሠረት ነው።