Jump to content

ሻንቶ

ከውክፔዲያ

ሻንቶ (በወላይትኛShantto) በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኝ ከተማ ነው። ከተማው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በዎላይታ ዞን ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የከተማው አቀማመጥ 7°01′ 23"N 37°51'49"E ኬክሮስ እና ኬንትሮስ ነው። ከተማው የሚገኝበት ክፍት ከባህር ጠለል በላይ 1953 ሜትር ነው። [1] ከተማው የዳሞት ፑላሳ ወረዳ አስተዳደር ማዕከል ሆኖ ያገለግላል።

የስነ ሕዝብ አወቃቀር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በ2023 በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የተካሄደው የከተማው አጠቃላይ የህዝብ ብዛት 15,020 ነው። ከእነዚህ አኃዞች መካከል የወንዶች ብዛት 7,434 ሲሆን ሴቶች ደግሞ 7,586 ከጠቅላላው ሕዝብ ውስጥ ተቆጥረዋል። [2]