Jump to content

ቃለ ዐዋዲ

ከውክፔዲያ

የቅድስት ቤተ ክርስትያንን አንድነትና አስተዳደር ለማጠናከር ለአራተኛ ጊዜ ተሻሽሎ የወጣ[1]

የስበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ደንብ

  1. ^ የኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርዝትያን ሲኖዶስ፣ ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የተዘጋጀውን ቃለ ዓዋዲ ምርህ።

ቃለ ዓዋዲ የተባለው መጽሐፍ ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት እስከ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ድረስ ያለውን አስተዳደራዊ መዋቅር ያካተተ የሕግ መጽሐፍ ነው፡፡ በዚህም ብቻ ሳይወሰን ከምእመናን ጀምሮ እስከ ካህናት ድረስ ያሉትን የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች መብትና ግዴታ በውሉ የሚያስገነዝብ መመሪያም ነው፡፡[1]

  1. ^ በእኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ስንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምርያ