Jump to content

ቅን ልቦችንና ቅን ሀሳቦችን እናበርታ፡፡

ከውክፔዲያ

ሁሌም ምድራችን በቅን ሰወች እና ቅን ሃሳብ ባላቼው ሰወች የተሞላች ነች፡፡ በተቃራኒው መንገድ የቆሙ ቢኖርም በጣም ትቂቶች ናቸው፡፡ እነዚህንም ሰዎች ወደ ብዙሃኑ መልካም አስተሳሰቦች ለማምጣት ይቻል ዘንድ ፡ ደግና ቅን ሰወችን እናበርታ፡፡ ያኔ የሌሎችን መጥፎ አስተሳሰቦች ወደ ቅንነት ይሳባል፡፡