ቅዱስ ፔትሮኒዮስ (Michelangelo)

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
San Domenico22.jpg

የቅዱስ ፔትሮኒዮስ ሐውልት (14941495) የተሰራው በማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ ነው ከእምነ በረድ ቁመቱም 64 ሴ/ሚ ነው። አሁን የሚገኘው በሳን ዶሜኒኮ ቤተ ክርስቲያንቦሎኛ ጣልያን ነው። ስሙም ቅዱስ ፔትሮኒዮስቦሎኛ ጳጳጽ ነበር።