ቆስጠንጢኖስ

ከውክፔዲያ
(ከቆንስጣንጢኖስ የተዛወረ)
የቆስጠንጢኖስ ምስል

ቆስጠንጢኖስ (ሮማይስጥ፦ Constantinus /ኮንስታንቲኑስ/ 264-329 ዓም) ከ298 እስከ 329 ዓም ድረስ የሮሜ መንግሥት ቄሣር ነበር።

313 ዓም በአዋጅ እሑድ ለሮማ ዜጎች ሁሉ ስለ ጣኦቱ አፖሎ የእረፍት ቀን እንዲሆንላቸው አዘዘ። በ317 ዓም ለክርስትና የንቅያ ጉባኤ የጠራው ነበር። በ329 ዓም ትንሽ ሊሞት ሲል በክርስትና ተጠመቀ።