በርናርድ ፓርከር
Appearance
|
በርናርድ ፓርከር |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | በርናርድ ሜልቭን ፓርከር | ||
| የትውልድ ቀን | መጋቢት ፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ቦክስበርግ፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
| ቁመት | 170 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | አጥቂ፣ አከፋፋይ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| ስኩል ኦፍ ኤክሰለንስ | |||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2004-2008 እ.ኤ.አ. | ታንዳ ሮያል ዙሉ | 116 | (29) |
| 2009 እ.ኤ.አ. | ሬድ ስታር ቤልግሬድ | 16 | (6) |
| ከ2009 እ.ኤ.አ. | ትዌንቲ | 14 | (0) |
| 2011 እ.ኤ.አ. | →ፓንሴራይኮስ (ብድር) | 12 | (1) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2007 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 37 | (10) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
በርናርድ ሜልቭን ፓርከር (መጋቢት ፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለግሪኩ ክለብ ፓንሴራይኮስ ይጫወታል።
