በክሩቲ የባቡር ጣቢያ ላይ ጦርነት
Appearance
| በክሩቲ የባቡር ጣቢያ ላይ ጦርነት | |||||
|---|---|---|---|---|---|
| የየሶቪየት-ዩክሬን ጦርነት ክፍል | |||||
የጦርነቱ ክስተቶች | |||||
| |||||
| ወገኖች | |||||
| ሶቪየት ሩሲያ | የዩክሬን ህዝብ ሪፐብሊክ | ||||
በክሩቲ የባቡር ጣቢያ ላይ ጦርነት (Бій під Крутами, Бій на станції Крути) ይህ በ ዩክሬን ህዝብ ሪፐብሊክ እና በሶቪየት ሩሲያ ወታደሮች መካከል በዩክሬን ታሪክ ውስጥ በጣም አስፈላጊው ጦርነት ነው [1]።

በ የሩሲያ የዩክሬን ወረራ ወቅት በዘመናዊው የዩክሬን ጦር እና በሩሲያ ጦር መካከል ጦርነቶች በተመሳሳይ ቦታ ተካሂደዋል። በዚህ ጊዜ ዩክሬን ሙሉ በሙሉ አሸንፋለች [2] [3]።
- ↑ Бій під Крутами
- ↑ Бій під Крутами 100 років потому. 28 лютого 2022 року там розгромили росіян
- ↑ [https://hromadske.ua/posts/u-novomu-boyu-pid-krutami-ukrayinci-znishili-blizko-200-okupantiv У новому бою під Крутами українці знищили приблизно 200 окупантів]