ቡርጅ ኻሊፋ

ከውክፔዲያ

ቡርጅ ኻሊፋዱባይ ከተማ፣ የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች ውስጥ የሚገኝ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ነው። የተጀመረው በ1998 ዓም ሲሆን በ2002 ዓም ተጨረሰ። እስካሁንም ድረስ የአለሙ አንደኛው ረጅሙ ሕንጻ ሆኗል።