ባሊ

ከውክፔዲያ
የ00:11, 8 ማርች 2013 ዕትም (ከAddbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ባሊ ጎድጎድ ብሎ ከሌሎች ማሽኖች ጋር በመያያዝ ስራ ለመስራት የሚያስችል መሳሪያ ነው። እዚህ ላይ ባሊ እንደ ማሽን እንጂ እንደ ቤት እቃ አይደለም። ስለሆነም እንዲህ አይነቶቹ ባሊወች ለማዕድን ቁፋሮና ውሃ ለማውጫ ያገለግላሉ።