Jump to content

ባን ኪ-ሙን

ከውክፔዲያ
(ከባን ኪ ሙን የተዛወረ)
ባን ኪ-ሙን

ባን ኪ-ሙን (1936 ዓም ደቡብ ኮርያ ተወለዱ) ከ1999 እስከ 2009 ዓም ድረስ ስምንተኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ሆኑ።