Jump to content

ቤተልሔም (ላሊበላ)

ከውክፔዲያ
የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
ቤተልሔም (ላሊበላ)

ቤተልሔም
ቤተልሔም (ላሊበላ)
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት ባሕላዊ
መመዘኛ c(i)(ii)(iii)
የውጭ ማጣቀሻ 18
አካባቢ** አፍሪካ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርስ የሆነበት ጊዜ 1970  (2ኛ ጉባኤ)
ቤተልሔም (ላሊበላ) is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ቤተልሔም (ላሊበላ)
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ።
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል



ቤተልሐምቤተ አማኑኤል እና በቤተ መርቆሬዎስ ቅኔ ማኅሌቶች በስተቀኝ በኩል ሲኬድ የአባ ሊባኖስን ቤተመቅደስ ቅጥር ግቢ አልፎ ከ50ሜትር ላይ የሚገኝ ዋሻ ነው። የክብ ቅርጽ የያዘው ቤተልሔም ውስጡ መካከል ላይ አንድ ዋልታ ቆሟል። ከዚህ ውጭ ስዕልም ሆነ ሌላ ቅርጻ ቅርጽ ስለሌለው ለምን ያገለግል እንደነበር በግልጽ አይታወቅም። በአሁኑ ወቅት 3 ግምት አለ፣ አንዱ ለአጼ ላሊበላ የጸሎት ቤት ነበር፣ ሁለተኛ ለህብስተ ቁርባን ማዘጋጃ ያገለግል ነበር፣ ሶስተኛው ደግሞ በዋሻው መካከል የቆመውን ምሰሶ በማጣቀስ የቅዱስ ላሊበላ ፈረስ ግርግም ነበር የሚሉ ግምቶች አሉ።