ቦስቶን

ከውክፔዲያ
(ከቦስተን የተዛወረ)

ቦስቶን (እንግሊዝኛ፦ Boston፤ አመሪካዊ አጠራር /'ባስትን/) የማሣቹሰትስ አሜሪካ ከተማ ነው። በ1622 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 636,000 አካባቢ ነው።