Jump to content

ቦንጋኒ ኩማሎ

ከውክፔዲያ

ቦንጋኒ ኩማሎ

ሙሉ ስም ቦንጋኒ ሳንዲሌ ኩማሎ
የትውልድ ቀን ታኅሣሥ ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ማንዚኒስዋዚላንድ
ቁመት 184 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
እስከ 2005 እ.ኤ.አ. አርካዲያ ሼፐርድስ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2005-2007 እ.ኤ.አ. የፕሪቶሪያ ዩኒቨርስቲ 50 (4)
2007-2010 እ.ኤ.አ. ሱፐርስፖርት ዩናይትድ 81 (8)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ቶተንሃም ሆትስፐር 0 (0)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ፕሬስተን ኖርዝ ኢንድ (ብድር) 5 (0)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2008 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ 22 (1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፲፩ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሚያዝያ ፲፩ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ቦንጋኒ ሳንዲሌ ኩማሎ (ታኅሣሥ ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለቶተንሃም ሆትስፐር እና ደቡብ አፍሪካ በተከላካይነት ይጫወታል።