ቪንሰንት ቫን ጎ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ሰዓሊው ቫን ጎሕ በራሱ እንደ ተሳለ

ቪንሰንት ቫን ጎ (ሆላንድኛ፦ Vincent Van Gogh /ቭንሰንት ቫን ጎሕ/) ከ1845 እስከ 1882 ዓ.ም. ድረስ የኖረ የሆላንድ ሰዓሊ ነበረ።