ቫቲካን ከተማ
Jump to navigation
Jump to search
Status Civitatis Vaticanae |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ቫቲካን ከተማ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ሮማይስጥ | |||||
መንግሥት ፓፓ አገረ ገዥ |
ፓፓ ፍራንሲስኮስ ጁሰፔ በርተሎ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
0.44 (195ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት |
1000 (195ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ዩሮ (€) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
የስልክ መግቢያ | +39 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .va |
ቫቲካን ከተማ በአውሮጳ ውስጥ የሚገኝ ትንሽ ከተማ-አገር ነው። በሙሉ ኹለንተናው በሮሜ፣ ጣልያን ውስጥ ይገኛል። ሆኖም ከጣልያን ግዛት ውጭ ነጻነት አለው። ይህ አገር የፓፓ (የሮሜ ኤጲስ ቆፖስና የሮማን ካቶሊክ ሃይማኖት መሪ) መኖሪያ ነው።
|