ተራራ
Appearance

ተራራ ማለት ከከባቢው መልክዓ ምድር ከፍ ብሎ የሚገኝ በኩርባ (slope) ከቁልቁልት ከፍ ያለ ነው። የተራራ ጥናት ኦሮግራፊ ይባላል። በምድር ላይ ካሉት ተራሮች ሁሉ ከፍተኛው ኤቨረስት ሲሆን በኔፓል፣ ቻይናና ቲቤት ይገኛል። ከፍታውም ባህር ወለል 8፣848 ሜትር ነው። በፀሓይ ሥርዐተ-ፈለክ ታላቁ ተራራ ማርስ ውስጥ የሚገኘው ኦሊምፐስ ሞንስ ነው ከፍታውም 2፣171 ሜትር ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |